Tuesday, May 27, 2014

የ“ቀለም” አብዮት ናፍቆት! (ጋዝጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ ) (ECDF)

የቀዝቃዛው ጦርነት ማብቃትን ያበሰረው የጀርመን ግንብ ሊፈርስ ሶስት ዓመታት ብቻ በቀሩበት ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ ቅጥ ካጣ አምባ-ገነንነቱ በተጨማሪ ሀገሪቷን የግል ርስቱ ያደረገው የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት ፈርዲናንድ ማርቆስ “ታሪካዊ” የሚባል ታላቅ ስህተትን ፈፀመ፤ ጠንካራ ተፎካካሪው ሊሆን እንደሚችል ቅድመ-ግምት ተሰጥቶት የነበረውን የተቃዋሚው ቡድን መሪ ካስገደለ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ እንዲካሄድ የፈቀደውን ምርጫ በአሳፋሪ መንገድ አጭበረበረ፡፡ ይህን ጊዜ የሕዝቡን ትዕግስት አልባነት የተረዱና መነሻቸው ካቶሊክ.................ቀጥለው ለማንበብ እዝህ ይጫኑ...

WORLD CLOCK - Move the cursor over the map to know the local time

Total Pageviews

CHUO Radio Archive