የኢትዮጵያ ህዝብ የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ ካንገሸገሸው ሰንብቷል። ለዚህም የ1997 ብሄራዊ ምርጫ ውጤት በቂ
ምስክር ነው።ድምጹን ተነጥቆ ከያኔ ጀምሮ አፉ ተለጉሞና ነጻነቱን አጥቶ ሲኖር ከርሞ ዛሬ ግን ከምንጊዜውም ይበልጥ
ከሰሜን አስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስክ ምዕራብ፤መሃልን ጨምሮ ራሱ የህወሃት/ኢህአዴግ የጻፈውን “ህገ-መንግስት”
መሰረት በማድርግ የመብት ጥያቄዎችን እያነሳ በሰላማዊ መንገድ የአሻፈረኝነትንና የበቃኝን ጩሀቱን እያሰማ ነው።
ለዚህ ሰላማዊ ለሆነው የህብረተሰቡ የመብት ጥያቄ ግን ትክክለኛና አግባብ ያለው መልስ እንደመስጠት ፈንታ
አንባገነናዊው የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት የሃይል እርምጃ በመውሰድ የንጹሃን ዜጎችን ደም እያፈሰሰ ነው።read more
Sunday, July 15, 2012
Thursday, July 12, 2012
Supporting Stability, Abetting Repression
BERKELEY, CALIFORNIA — Next time I travel to Ethiopia, I may be arrested
as a terrorist. Why? Because I have published articles about Ethiopian
politics. Supporting Stability, Abetting Repression
Subscribe to:
Posts (Atom)