Sunday, November 22, 2009
የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች ወ/ት ብርቱካን እንድፈታ ጠየቁ፣ ተቃውሟቸውን ገለጹ (Ethiopia Zare)
ሯጩ ተሳታፊ ቤተመንግሥት በር ላይ ሲደርስ እየቆመ፤ “መሰናበቻ መሰናበቻ፣ ስድስት ወር ብቻ፣ … እንደፈራችሁ ደረስንባችሁ” በማለት በከፍተኛ ጩኸት ተቃውሞን ሲገልጽ ነበር። ፍትህ ሚኒስቴር በር ላይ ሲደርስ ደግሞ “ፍትህ የሌለው፣ ፍትህ ሚኒስቴር ነው” በማለት ሯጩ ህዝብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን አጣጥሎታል። ..read more...