Sunday, November 9, 2008
የለውጥ ዝናብ መቼ ይሆን በኢትዮጵያ የሚያካፋው? (ግርማ ካሳ) (Ethiopia Zare)
ጥቂት ደቂቃዎች እንደቆየሁ ለቅሶው የደስታ ብቻ መሆኑ ቀረና የኀዘን እየሆነ መጣ። የተፍታታውና በፈገግታ የተሞላው ፊቴ መጥቆር ጀመረ። የተወለድኩባትና ማንነቴ የሆነችዋን ሀገሬ ኢትዮጵያን አሰብኩ። ድህነቷ፣ ለማኝነቷ፣ የልጆቿ በዘር መከፋፈል፣ የልጆቿ መራብ፣ የልጆቿ በዓለም ዙሪያ ሀገር እንደሌላቸው መበታተንና የልጆቿን መብት መረገጥ ወደ አዕምሮዬ ሲመጣ ውስጤ አዘነ።...more..