Friday, August 22, 2008

ጥሩነሽ ዲባባ ሁለተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች (Ethiopia Zare)


Ethiopia Zare (ዓርብ ነኀሴ 16 ቀን 2000 ዓ.ም. August 22, 2008)፦ ዛሬ በቤጂንግ ኦሎምፒክ በተደረገው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ርቀት ፍፃሜ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አንደኛ በመውጣት ለራስዋ ሁለተኛውን፣ ለኢትዮጵያ ደግሞ ሦስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች። አትሌት መሠረት ደፋር ደግሞ ሦስተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የነኀስ ሜዳሊያ አስገኝታለች።...more...

WORLD CLOCK - Move the cursor over the map to know the local time

Total Pageviews

CHUO Radio Archive