Wednesday, July 2, 2008
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ በጩቤ ተገደለ (Ethiopia Zare)
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 25 ቀን 2000 ዓ.ም. July 2, 2008)፦ ወጣት ደጉ ተስፋዬ ሰኔ 13 ቀን 2000 ዓ.ም ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን አጠናቅቆ ወደ ቤተሰቦቹ ለመመለስ ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃውን ይዞ፣ ዕቃውን ሸክፎ መናኸሪያ ከደረሰ በኋላ፤ የሞባይል ስልኩ ጠፍቶበት ስለነበር ስልኩ መገኘቱን የሚገልጽ መልዕክት ደርሶት ወደ ግቢው ሲመለስ ነው ሦስት ቦታ በጩቤ ተወግቶ የተገደለው።..more..