Wednesday, June 4, 2008
አቶ ስዬ አብርሃ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ላይ አቶ መለስን ተቹ(Ethiopia Zare)
“… ሱዳኖች በድንበር አካባቢ የጀመሩትን ጉዳይ አላቆሙም። ይባስ ብለው በእርሻ ሥራ መቋቋም የጀመሩትን ኢትዮጵያውያን ገበሬዎችን መተናኮል እና መጋፋት ጀመሩ። ይህ ኹኔታ እየባሰበት በመሄዱ ውሱን የመከላከያ ኃይል በዚሁ አካባቢ በማስፈር ቀስ በቀስ ይህንኑ ማጠናከር ጀመርን። ሠራዊቱ ይህን በአራሾች ላይ የሚደርሰውን በደል እና በዓይናችን ፊት የሚደርሰውን ውድመት መቃወም ጀመረ።...More..