Monday, June 9, 2008

“በወለጋው ግጭት የሞቱት ከ250 ይበልጣሉ” አቶ ቡልቻ ደመቅሣ ( Ethiopia Zare)

ኢህአዴግ ሀገሪቱን ሲቆጣጠር ትጥቅ ያስፈታው ደጋማውን ክልል ብቻ ነው የሚሉት አቶ ቡልቻ፤ በቤንሻንገል የሚኖሩ ሰዎች ትጥቅ ያልፈቱ በመሆኑ ጉዳቱን ማድረስ ችለዋል። ከኦሮሞ ወገን አንድም ጥይት የተኮሰ ሰው የለም የሚሉት አቶ ቡልቻ፤ ኦሮሞዎቹ ለዓመታት የያዙትን መሬት ልቀቁ በመባላቸውና አንለቅም በማለታቸው ምክንያት ድንገት በተፈጠረ ጥቃት ነው እልቂቱ የደረሰው። ...more..

WORLD CLOCK - Move the cursor over the map to know the local time

Total Pageviews

CHUO Radio Archive